ወይኔ ምን መሰለህ ድሮ ድሮ ሰፈር ወይም አካባቢ ሌባ ካስቸገረ ወይም ከሌላ ቦታ ዘርፎ ከተደበቀ ሰፈሩ ውስጥ በመጠጥ በደንብ የሰከረ ሰው ይለቁትና አዙሮት የወደቀበት የቤት በራፍ ወይም አቅጣጫ ያለው ቤት ሌባ አለበት ይባል ነበር
Jan 11, 2022ወይኔ ምን መሰለህ ድሮ ድሮ ሰፈር ወይም አካባቢ ሌባ ካስቸገረ ወይም ከሌላ ቦታ ዘርፎ ከተደበቀ ሰፈሩ ውስጥ በመጠጥ በደንብ የሰከረ ሰው ይለቁትና አዙሮት የወደቀበት የቤት በራፍ ወይም አቅጣጫ ያለው ቤት ሌባ አለበት ይባል ነበር
Jan 11, 2022B lij eyasu era leba lemeyaz ymitekemubet system new Yhe miseraw anden sew metet yatetut ena sekro ywedekebet bet or siwedek ategebu sew kale ya seweye leba new tebelo ytaser neber 😭
Jan 11, 2022Be lej eyasu gize yeqre serat nw Leba shay malet and wexatn kemxen belay areqe yaxexutna sefrusex yelkutal kzam yeskrew lej wede and bet aqxacha kewdeqe be wedeqbet aqxacha yalew bet sew leba nw teblo mitasbebt serat nw
Jan 11, 2022በመራ ተክለሃይማኖት ጊዜ ነው
Jan 11, 2022በሌሎች ግዜያት ላይ ሰክሮ የሚወድቅ አይጠፋም ነበር።ነገር ግን ሆን ብለው አጠጥተው ከሆነ ከመጠጡ ጀርባ አንዳች ሚስጥረ ያለ አይመስላችሁም? ትክክል አይደለም ካላችሁ ከመጠጡ ጀርባ ስላለው ሚስጥር መርምሩ ትክክል ነው ካላችሁ ደሞ ያንን ሚስጥር ብታውቁ ነውና እሱን ግለጡልን😁
Jan 11, 2022lij eyasu yashashalachew ngroch wesx andu nw so bekdmu ngstatoch gizem yenbere nw malet nw
Jan 11, 2022Mnm
Apr 05, 2022