በመጀመሪያ ለመላው የኢትዩጵያ ክርስትና እምነት ተከታዪች መልካም ገና።ሰላም😊😊 የ 12 ክፍል ተማሪ ነኛ ።አስተማሪያችን ጥናታዊ ጽሁፍ አዘጋጁ ስላለን በመረጥነው እርእስ ማህበረሰቡ ምን ይላል የሚለውን ነገር በመጠይቅ መልክ መቅረብ ስላለበት ነው ። መጠይቁን በአካል ማቅረብ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው። 1. የየት ከተማ ነዋሪ ኖት? 2.አ.አ ውስጥ ያለውን የኑሮ ውድነት እንዴት ይገልፁታል? ሀ.በጣም ከባድ ሐ.ጥሩ ነው ለ.ብዙም ለውጥ የለውም 3.አንደምክንያት ልናነሳው የምንችለው ዋነኛ ምክንያት? ሀ.የኮቪድ ወረርሽኛ መከሰት ለ.የስራ አጥ መብዛት ሐ.የነጻ ገበያ ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ መሆን 4.አሁን ሀገራችን ላይ ያላው የሰላም ሁኔታ ለኑሮ ውድነት አስተዋጾ አለው ብላችሁ ታስባላችሁ?እንዴት 5.የኮሺድ መከሰት በእርሶ ገቢ /ወጪ ላይ ያስከተለ ምን ድን ነው? 6.የነጻ ገበያ ከቁጥጥር ወጣ ማለት ምን ይመስሎታል? 7.የስራ አጥ ቁጥር ለኑሮ ውድነት መጨመር እንዴት አስተዋጾ ያደርጋል ? 8.መንግስት እየወሰደው ያለው እርምጃ በቂ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? 9..ለምርት ምርት እጥረት ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው? ሀ.አምራች ሀይል ወደ ከተማ መፍለስ ለ.ብዙ ምርት ወደ ውጭ መላኩ ሐ.የሰላም ሁኔታው መ.የውጭ ምንዛሬ አጥረት 10.መፍትሄ ሀሳብ ?
Jan 09, 2022Yemren nw mlh beka ene adnakih negn yemr tgsth betam des ylal ehen hula mesafh
Jan 09, 2022