selam sewoch ke chirstiyan ena ke muslim tsom yeman new mikebdeq just lemawek yakl new kene mkniyatu abrarulhn
Jan 08, 2022ለማንም ማዳላት ሳያስፈልግ እወነታው ✅ ኦርቶዶክስ ከለሊቱ 6 ሰአት እስከ ቀን 9 ሳአት ነው ይሄማለት 15 ሰአት ማለት ነው በህማማት ግዜ ደሞ እስከ 12 ሳአት ይረዝማል ፆሙ ምግብ ደሞ ስጋ እና ወተት ተዋፅኦ እንቁላል አይፈቀድም 1ወር ከ15 ቀን በዛ ላይ አርብ እሮብ ሁሌ ፃም አለው በትንሹ ቢደማመሩ በአመት ከ4ወር -5 ወር ፃም ነው ✅በእስልምና ደሞ ረመዳን ነው ከለሊት 10 ሰአት - ማታ 1 ሰአት ይሄማለት ንፁህ ፆሙ 13 ሰአት ማለት ነው ከዛ ከስጋ ጀምሮ ወተት እንቁላል ሃይል ሰጪ ቴምር ሁሉም ይፈቀዳለረ በአመት ለ1ወር -1ወር ከ 15 ቀን ድርስ ፆም አላቸው 🤗እንግዲህ እኔ ዘርዝሬ አስቀምጫለው ለማንም ሳልሸፋፍን የቱ እንደሚከብድ ማንም አላዳላም የሚል አንብቦ መረዳት ይችላል 🙏
Jan 08, 2022