#technology
ሰላም ሰዎች የዚህን ካሜራ ሌንስ የት ማሰራት እችላለው? ምንም ተጨማሪ ችግር የለውም ችግሩ ፎቶ ለማንሳት ሌንሱን የያዘው ክፍል ሙሉ በሙሉ ወደፊት አይወጣም። Blur ነው የሚሆነው
Jan 08, 20221 engagements
ሰላም ሰዎች የዚህን ካሜራ ሌንስ የት ማሰራት እችላለው? ምንም ተጨማሪ ችግር የለውም ችግሩ ፎቶ ለማንሳት ሌንሱን የያዘው ክፍል ሙሉ በሙሉ ወደፊት አይወጣም። Blur ነው የሚሆነው
Jan 08, 2022መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ሶስተኛ ፎቅ
Jan 09, 2022