እርዱኝ ከማበዴ በፊት አንድ መስሪያ ቤት ውስጥ ነው ምንሰራው በገባው በሳምንት ከልጅቷ ጋር በጣም ተቀራረብን በ20 ቀን ፍቅር ውስጥ ገባን በወር ከ15 ቀን ስለ ትዳር ኑሮ ማሰብ ተጀመረ ከ2ወር በኋላ እኔ የለሊት ተቀየርኩ እሷ የቀን እኔ ከምሰማቸው የተነሳ ነገሮች ቀዝቀዝ ማድረግ ጀመርኩ ስለ እሷ ምንም ጥሩ ነገር አልሰማም ፍቅሬ ቀዘቀዘ እሷም ብቻየን ማሰብ ፈልጋለሁ አለችኝ እሺ አልኳት ከዛ እናቁም አልኳት ለመነችኝ እምቢ አልኩ ከዛ ከ5 ቀን በኋላ እኔ ይቅርታ ጠየኩ እምቢ አለች ከ10 ቀን በኋላ እሺ አለችኝ ግን ስሜት የለኝም አለችኝ ከዛ ቀን በኋላ የበለጠ በጣም ወደድኳት አፈቀርኳት ብለምናት እምቢ አለችኝ ጭራሽ አስጠላኸኝ አለችኝ ብሎክ አደረገችኝ እኔ በመሐል እንዲወጣልኝ ተናገርኳት ግን ይሐው እስካሁን አለሁ ልረሳት አልቻልኩም ፍቅሯ ዕለት ዕለት እየጨመረብኝ ነው እኔ እየተጎዳሁ ነው ስራየን ማቆም ነው የቀረኝ ምን ላድርግ በንስሐ አባቷም ጠየኩ እምቢ አለች በስራ ጓደኛየ እንዳልደውል ቴክስት እንዳላደርግ አስጠነቀቀችኝ እኔ ግን ማገኛት ማገኛት ነው ሚሰማኝ ምን ላድርግ ባካችሁ እርዱኝ
Jan 08, 2022Yechebudie dande tarik new yemeselegn
Jan 08, 2022