Ene muslim neberku ena setochin menkat haram new? kehones lemn?
Jan 07, 2022ሴትን ልጅ መንካት ሃራም ነው። ይህም በእምነቱ ስርዓት መሰረት የተከለከለ ነው። እንድታደርጋቸው የሚፈቀዱልህ እንዳሉ ሁሉ ማድረግን የተከለከልካቸው ነገሮች አሉ። ማግባት የሚፈቀድልህን ሴት እስክታገባተሰ ድረስ መንካተ(ማንኛውንም አካላዊ ንክኪ) አይፈቀድም። ማግባት የማይፈቀዱልህ የሆኑትን ለምሳሌ እናትህን: እህትህን:አክስትህን ግን የተገደበ ንክኪ ይፈቀዳል።
Jan 08, 2022