Anonymnm192.5
#religion
Esey tewelede yalem medanit.. Yalem medanit... Milewn mezmur lakulgn... Enam arif yemezmur channel lakulgn
Jan 07, 20228 engagements
Esey tewelede yalem medanit.. Yalem medanit... Milewn mezmur lakulgn... Enam arif yemezmur channel lakulgn
Jan 07, 2022@kamazmursininyoch
Jan 07, 2022#እስይ_ተወለደ ይኸው ተወለደ [የዓለም መድኃኒት] ፫ እሰይ ተወለደ [ የዓለም መድኃኒት ] ፫ ሕፃናት እንሂድ [ ከልደቱ ቤት] ፫ ውኃው ሆኗልና [ ማርና ወተት ] ፫ በሶርያ ታዬ ፈጣሪ [ እንደ እንግዳ ] ፫ ብስራተ ልደቱን [ ለሁሉ ሊያስረዳ] ፫ ሰብዓ ሰገል መጡ [ ሊሰግዱ በሙሉ ] ፫ የእስራኤል ንጉሥ [ ወዴት ነው እያሉ ] ፫ ቤተልሔም ታዬች [ በብርሃን ተሞልታ] ፫ በጌታችን ልደት [ እንደ ጽሐይ ፈክታ ] ፫ #እንኳን_አደረሳችሁ
Tnx in advance
Jan 07, 2022https://t.me/Christian_Songs_WordOfGod
Jan 07, 2022