Guys እንዴት ናቹ? 17 ነኝ እና መጋቢት ላይ 18 ይሞላኛል እና ግን ምንም እንደዛ አልመስልም baby face ነኝ፣ ሰውነቴ ምናምን ትከሻዬ አልሰፋም፣ የሰውነት ክፍሎች ብዙዎቹ አላደጉም በተለይ ደሞ ቁመት መጨመር በጣም ፈልግ ነበር ግን እንደ ድሮው ነው ምንም አላደኩም ምንድነው ችግሩ? Masturbation አደርጋለው የሱ effect ነው እንዴ እንደዚ ያቀጨጨኝ እንደዛ ሊሆን ይችላል? ከ masturbation ለመውጣት እየሞከርኩ ነው መውጣትም በጣም ፈልጋለሁ። እና ከዚን በህዋላ የማደግ እድል ይኖረኛል እስቲ ሀሳባቹን ስጡኝ አስጨንቆኛል
Jan 07, 2022ይመስለኛል ይሄ ግለ ወሲብ በራስ መተማመንህን ቀንሶታል ለዛ ነው ብዙ ያሳሰበህ ስለዚህ አቁም ንስሃ ግባ ምግብ ያገኘኸውን ብላ ስፓርት ጀምር 🙌
Jan 07, 2022