Deserved99
#other
Hi Selam, USA በትምህርት ምክንያት ያወቅኳቸው ሰዎች Gift እንላክልህ full addressህን ላክልን ship ለማድረግ እንዲመቸን አሉኝ። እኔ ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ ship እንደሚደረግ አላውቅም plus ship ማድረጊያ address እንዴት ብዬ ልንገራቸው? እንዴትስ ሊልኩልኝ ይችላሉ? please it is urgent
Jan 06, 20224 engagements