ሀይguys ሰላም እንዴት ናችሁ የሆነ ነገር አስቸገረኝ ማለት እኔ በቀጣይ ወር ኢንትራንስ እወስዳለሁ ግን ለፈተናዬ እንዳለዘጋጅ እንቅፋት ተፈጠረ ማለት በጣም የማፈቅራት ልጅ አለች እሷም እንዴዛው ግን ከኔ በፊት ያፈቀረችው ሰው ነበር በገንዘብ ያታለላት ባለትዳር የ3ልጅ አባት ነው እና ከሱጋር ተለያይተዋል ግን እኔጋ ሲያት እኛን መበጥበጥ ጀመረ በነገራችን ላይ እኔ የሷቤተሰቦች ፈቅደውልኛል እናም በቅናት መንፈስተነሳስቶ እኛላይ ዛቻ አደረሰ በሽጉጥ እኔም ለፀጥታ አካል አሳወኩ ሲጠየቅ ትቻለሁ አለ ያንንጧት ብሎ ከሰአት ለኔ ቤተሰቦች ልጃችሁ ሚስቴን ቀማኝ ያዙልኝ ብሎ ተናገረ በውሸት ማለት ነው የኔ ቤተሰቦች አመኑት እሱጋ ተጣልተን ስንነጋገር በኔ ፈረዱብኝ ቤተሰቦቼ የሰው ሚስት አሉኝ ግን ከልጅቷ ጋር ጨርሰዋል እናም በዚህ የተነሳ እኔም አልተዋትም ብየ ቀጠልኩ ልጅቷም እንዴዛው በዚህ የተነሳ ቤተሰብ ጋ ፀብ ተፈጠረ ከኔጋ እና በአጭሩ ምን ላድርግ እሷን ማጣት አልፈልግም ታስፈልገኛለች ስለዚህ ፈተናየም ደረሰ በስነልቦና ዝግጁ መሆን አለብኝ እስኪ መላ በሉኝ አመሠግናለሁ
Jan 06, 2022Mist alew Alalk? Tell his wife
Jan 07, 2022