ምን መሰላችሁ ሰዎች ድሮ ድሮ እራሴን በጣም እንደአስቀያሚ ነበር ማየው ነገርግን አንድ ቀን የክላስ ቺኮች የክፍሉ handsome ማነው ማነው ተባብለው እኔን ሲሉ ሰማው ከዛ ጊዜ ወዲ ብዙ ሰዎች ሴቶችም መልከመልካም እንደሆንኩ ነገሩኝ but ma question is that ለምን ሴቶች እኔን እንደማይቀርቡኝ ነው everywhere ሴቶች እኔን ከምያናግሩኝ አጠገቤ ያለ ጕደኛዬን ብያወሩ ቢግባቡ ይቀላቸዋል. እኔ መጥፎ ሰው አደልሁም ከሰው ጋር ከድሮም መልካም ግንኙነት ያለኝ ሰው ነኝ. አረ ተጫዋችና ቀልደኛም ነኝ እንደውም. ግን ነገሩ እየገባኝ አደለም why is it happening on me!? I just wanna figure it out🤔
Jan 06, 2022Maybe you're not as funny as you think. Or lemawrat mekebd aynet sew tehonaleh
Jan 07, 2022