እንኳን የፍቅር አምላክ፣የ ቸርነት ምሳሌ፣የደግት አርአያ ለሆነው ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ። ክርስቶስ ህይወታችሁን፣ ቤታችሁን ሰፈራችሁን እንዲሁም ሀገራችሁን በደስታ፣ በብልፅግና እና በፍፁም ሰላም ይባርክላችሁ። በአሉም የመባረክ በአል ይሁንላችሁ።
Jan 07, 2022እንኳን የፍቅር አምላክ፣የ ቸርነት ምሳሌ፣የደግት አርአያ ለሆነው ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ። ክርስቶስ ህይወታችሁን፣ ቤታችሁን ሰፈራችሁን እንዲሁም ሀገራችሁን በደስታ፣ በብልፅግና እና በፍፁም ሰላም ይባርክላችሁ። በአሉም የመባረክ በአል ይሁንላችሁ።
Jan 07, 2022ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላቹኃልና። ይኽም ምልክት ይሆንላቹኃል፤ህፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ከቁጥር 11-12 እንኳን ለጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ ከነ ቤተሰብዎ መልካም በአል
Jan 07, 2022