MauveStoat40119
#health
ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ 😍 ፂም እወዳለሁ ግን ደግሞ እንደ እድል ሁኖ እኔ የለኝም እና እንዲበቅልልኝ በጣም ነው የምፈልገው... (plus ደግሞ የጓደኞቼን ፉገራ አልቻልኩም 😁) እንደ እኔ የዚህ ፉገራ ገፈት ቀማሽ የሆናችሁ ወገኖች እርዱኝ 😂
Jan 06, 20225 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ 😍 ፂም እወዳለሁ ግን ደግሞ እንደ እድል ሁኖ እኔ የለኝም እና እንዲበቅልልኝ በጣም ነው የምፈልገው... (plus ደግሞ የጓደኞቼን ፉገራ አልቻልኩም 😁) እንደ እኔ የዚህ ፉገራ ገፈት ቀማሽ የሆናችሁ ወገኖች እርዱኝ 😂
Jan 06, 2022Hh enem endantew negn gn bzum alchenekm or fegfgew or pharmacy hideh teyk
Jan 07, 2022ፀጉር ቁም ነገር ቢኖረው ቂጥ ውስጥ አይበቅልም ነበር" ያለው ማን ነበር?
Jan 07, 2022እሞጂ መባል በኛ አልተጀመረም😫😢 አባቴ ቢበቅልልን ራሱ ቡሃላ መላጨቱ መከራ ይመስለኛል
Jan 07, 2022Use minoxidil
Jan 07, 2022