#food
hey guys,,, ብዙ ጊዜ "እርጥብ" ምናምን ሲባል ሰማለው...ምን አይነት ምግብ ነው? ከምንስ ነዉ ሚሰራው?
Jan 06, 202221 engagements
hey guys,,, ብዙ ጊዜ "እርጥብ" ምናምን ሲባል ሰማለው...ምን አይነት ምግብ ነው? ከምንስ ነዉ ሚሰራው?
Jan 06, 2022Yeha nw እርጥብ ማለት if you get my answer useful can i get ✅ tnx 😉
Jan 07, 2022Ethiipian indigenous burger 👌
Jan 07, 2022እርጥብ ማለት የተቀቀለ ድንች በበርበሬ ቁሌት(ወይም ሌላ አይነት ሶስ ይሆናል) ታሽቶ ዳቦ ውስጥ ተዘግስጎ የሚበላ ነው ... ሀገራዊ ፋስት ፉድ ነው 😁
Jan 07, 2022Lelawn tywna ene lgbzishi
Jan 07, 2022diaspora negn leteyi endayehon😂
Jan 07, 2022Dabo be dnch
Jan 07, 2022chibs besigo bedabo ba chiru
Jan 07, 2022ዳቦ በደንብ ባልበሰለ ቺብስ በቃ ይሄነው🙌
Jan 07, 2022