በክርስትና እግዛብሄር ለአዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ብሎታል ይባላል ለዚ ንግግር ከ መጽሀፉ ቅዱስ መረጃ የለም! አለ እምትሉ ከሆነ መረጃውን ብታቀርቡልኝ?
Jan 06, 2022መጽሐፈ ቄሌሜንጦስ የ81 መጽሐፍ ቅዱስ አካል ነው። ግን መጽሐፉ የሥርዓት ክፍል ስለሆነ ከ73ቱ ጋር ተካቶ ለገበያ አይውልም Note:- 81 መጽሐፍ ቅዱስ ብለን የምንገዛው 81 ሳይሆን 73 (15ቱ ብሉይ እንደ ሰባት ተቆጥሮ ) ነው። የቀሩት 8ቶቹ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል-2 ተብሎ በብቻው ይሸጣል።
Jan 06, 2022