#other
hi ጓደኞቼ አንድ የፑል ቴብል እስከ ስንት ይገኛል 1 አሮጌው ስንት ነው? 2 አዲሱስ ስንት ነው እና ሁለት ቴብል ቢኖረኝ እና አሪፍ ገበያ ያለበት ቦታ pool ቤት ብከፍት በቀን እስከ ስንት ልሰራ እችላለሁ? ብዙም ገበያ የሌለበት ቦታ ብሰራ በቀን ዝቅተኛው ስንት ይደርሳል? ስለፑል እውቀት ያላችሁ እና ፑል ቤት ያላችሁ መልሱልኝ ፕሊዝ 10Q
Jan 05, 20220 engagements