#religion
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እባካችሁ የክርስቶስ ልደትን ሚናገሩ ጥቅሶች ከነ መገኛ ከቦታቸው ተባበሩኝ
Jan 05, 202212 engagements
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እባካችሁ የክርስቶስ ልደትን ሚናገሩ ጥቅሶች ከነ መገኛ ከቦታቸው ተባበሩኝ
Jan 05, 2022ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኅያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኢሳያስ 9፥6-7
Jan 06, 2022🗣🗣መልአኩም እንዲህ አላት "እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና #አትፍሩ! ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ።”🙏🙏🙏 ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ሉቃስ 2:11
Jan 06, 2022ቃልም ስጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን አየን። ዮሐ፡፩÷፲፬
Jan 06, 2022ሉቃስ 1 ke 27 jemro eskemechereshaw dres bedenb ale kelelochu botawoch beteshale😊
Jan 06, 2022