#religion
እንኳን አደረሳችሁ የገና በዐል አንዳንዴ ታህሳስ 28 አንዳንዴ ታህሳስ 29 ሚሆነው ለምንድነው ?
Jan 05, 202211 engagements
እንኳን አደረሳችሁ የገና በዐል አንዳንዴ ታህሳስ 28 አንዳንዴ ታህሳስ 29 ሚሆነው ለምንድነው ?
Jan 05, 2022ጳጉሜ 5 ሲሆን ታህሳስ 29 ይሆናል 6 ሲሆን ደግሞ 28 ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ማህፀን 9ወር ከ5 ቀን ነው የቆየው ስለዚህ ከመጋቢት 29 ጀምሮ ስትቆጥሪ ጳጉሜ 6 ከሆነ በ28 ነው ቀኑ ሚመጣው መልካም በዓል
Jan 06, 2022Egelit mn malet new?
Jan 07, 2022ጶግሜ 6 ስትሆን በ 28 ይሆናል ጶግሜ 5 ስትሆን በ29 ለዛ ነው
Jan 06, 2022Egziabher ldet ke tesense 9 wer ke 5 ken mhon albt esu fistum slhone slza puagme 6 sinor knu yekyayral
Jan 06, 2022pagume 6 sithon new be 400 amet 1 gize degmo pagume 7 tihonalech
Jan 06, 2022