Selam yetewededachu እስቲ እነዚን ጥያቄዎች በአግባቡ መልሱልኝ! የገና አባት(Santa Cruz)፣በተለምዶ የገና ዛፍ የሚባለው እና ዲኮሩ፣ቀይ ልብስ ፣ስጦታ እና ገለመሌ ገለመሌ......... ምንድነው ከመድሐኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ጋር ሚያገናኘው እኮ ምን???????
Jan 05, 2022Mnm ayagnagnewm ehe ye fernjoch ekaka nw ....yegna ye gena abat kerstos enji key lbs yelbse borcham ashangulit aydelm
Jan 06, 2022