#business
20 የፈረንጅ ዶሮዎችን የሚይዝ ቤት ስንት ብር ይሆናል ኬጁ እና እስኪ ለምግባቸው ለመዳኒት ምን ይህል ወጪ ያስወጣል አስቸኳይ ነው
Jan 05, 20222 engagements
20 የፈረንጅ ዶሮዎችን የሚይዝ ቤት ስንት ብር ይሆናል ኬጁ እና እስኪ ለምግባቸው ለመዳኒት ምን ይህል ወጪ ያስወጣል አስቸኳይ ነው
Jan 05, 2022በደጉ ግዜ 11ሺህ ነበር ቤቱ መድኃኒት መኖ ምን ምን ስትል ግን ብቻህን ታወራለክ በ3ወራቸው መጣል እስኪጀምሩ ዝም ብለክ መቀለብ ነው (ምግብን ይብሏት እነሱ) የሀበሻ እኮ ምስኪን ነው። ለማንኛውም ኪሳራ አለው።
Jan 05, 2022🤣
Jan 05, 2022