እስኪ መጀመሪያ vote አድርገን ሀሳብ ስጡበት ወንድ እና ሴት በጣም የተቀራረቡ ቤስት friend መሆን ይችላሉ ልክ እንደ ምንም ነገር ሳይደባቡቁ ሁሌ አብረው እያሳለፍ እንደ ወንድ ወንድ ሴትን ሴት በጣም የተቀራረቡ ጓደኛሞች መሆን ይችላሉ አዎ የምትል ከሆነ እንደዛ አይነት መቀራረብ ወደ ፍቅር የመቀየር እድሉ ሰፊ ነው እኔ ከብዙ ሰው ጋር ተከራክሬ ልስማማበት አልቻልኩም እስኪ ሀሳብ ስጡኝ?
13 votes