ሰላም ቤተሰቦች guwadegnayee liyageba nebr ጥር 8 ena ezare ye emiyagebat lej yekrb zemduwa maltm ye enatuwa abate yemotalu ena dewela sergun serzew alchew esu demo befsum ayhonm anchi betkri rasu lela set agebalew eyalee nw lezu sewoch yesergu kard tebtno alkuwal mn maderg albet hasabachun please 🙏🙏🙏🙏🙏
Jan 03, 2022እኛ ሀገር በጣም ይሉኝታ ያጠቃናል ሰው ምን ይለኛል በሚል እጅግ በጣም እራሳችንን እንጎዳለን እንደኔ እምነት ሰው ህይወቱ ካለፈ በኋላ መደረግ የሚገባቸውን ተዝካር መታሰቢያ በአግባቡ ማድረግ እንጂ ሀዘን ላይ ነኝ ተብሎ የወደፊት ህይወትን ማበላሸት ምን የሚሉት ነው የሞተው እኮ ሞቷል አሁን የሚጠብቃት ባሏ ነው ዝም ብላ ሰርጓን ብታካሂድ ጥሩ ነው ካልሆነም ደግሞ የሰርግ ወረቀት ለተበተነት ሰው ሁሉ ድጋሜ በለቅሶ ምክንያት ተራዝሟል ብሎ መበተን ከሁለት አንዳቸው ይሸነፉ ገና ዛሬ ሳይጋቡ እንዲህ ካልተግባቡ ነገ እንዴት ሊግባቡ ነው ?
Jan 04, 2022