#only for believers #ለአማኞች በቻ How many of you think/ believe that only the followers of your religion will go to heaven or have eternal life ? ሰንቶችሁ ናችሁ የናንተ ሃይማኖት ተከታይ የሆነ ሰው በቻ ነው ገነት/ዘላለማዊ ሂዎት የሚወርሰው በላቸው መታሰቡት/ መታመኑት?
Jan 03, 2022ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነው። እኛ ገነት አይገባም ብለን የምናስበው ሊገባ፣ ገነት ይገባል ያልነው ደግሞ ላይገባ ይችላል። እኛ ይሄንን ማወቅም ኾነ መፍረድ አንችልም
Jan 04, 2022