Avon5.5
#education
ስንቶቻችሁ ናችሁ....የሀገር. ፍቅርን, Morlaity Ethics የመሣሠሉት የአንድን ሰው ባህሪ በአግባቡ ሊገነቡ የሚችሉ በ Natural እንዲሁም በsocial ሳይንስ ደረጃ የራሱ የሆነ መፅሐፍ ኖሮት. እንደ አንድ ትምህርት ሆኖ መሠጠት ያስፈልጋል ብላችሁ ምታስቡት? i would really appreciate if u don't skip Anonymous Poll No votes አዎ ያስፈልጋል አያስፈልግም
አዎ ያስፈልጋል75%
አያስፈልግም25%
4 votes
7 engagements