ወንዶች ናችሁ የምትመልሱልኝ የሆነችን ሴት ትንሽ ጊዜ ነው የምታቃት እና በስነስርዓቱ እንኳን አውርታችሁ አታውቁም ወላ ስታይህ እራሱ ትሮጣለች ግን በtg normal ነው የምታወሩት እና ልጅቷ እንደምትወድህ አታቅም ከዛ ድንገት ተነስታ የፍቅር ጥያቄ ብታቀርብልህ ምን ይሰማሀል ወይ ደሞ ምንብላ ብታቀርብልህ ደስ ይልሀል?
Jan 03, 2022እውነቱን ለመናር i love u ብለሽ ከምትነግሪው ወይንም ከመንገርሽ በፊት መጀመሪያ በደብ ተቀራረብ። እሱን ቀርቦ ለማነገር ብዙ ምክንያቶች መፍጠር ትችያለሽ። ለምሳሌ ተማሪ ከሆናችሁ assignment or like ይሄ ነገር አልገባኝም ብለሽ መቅረብ or ትምሮ ማይመቸው ከሆነ ደሞ በሌላ መንገድ ፤ ብቻ እንደምንም የተወሰነ ጊዜ አብራቹ አሳልፉ:: ስለምቶዱት ነገር እያወራችሁ ሊሆን ይችላል ወይም ስለቀን ውሎአቹህ። የተወሰነ ከተቀራረባችሁ በኋላ show him a sign. ሴቶች እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ጎበዝ ናችሁ። እኛ ወንዶች የሴቶችን sign ለመረዳት ብዙም አይከብደንም። ግን ብዙም እንዳታወሳስቢበት😁😂።
Jan 04, 2022