#education
ወለፈንዲ mn malet new? and what's the equivalent english word for it?
Jan 03, 20222 engagements
ወለፈንዲ mn malet new? and what's the equivalent english word for it?
Jan 03, 2022"ወለፈንዲ ማለት የሰው ግራ ፣ እንብላ ሲሉት እንራ ፣ እንራ ሲሉት እንብላ የሚል ፣ በሁዳዴ ዶሮ በፋሲካ ሽሮ የሚል፣ለምንም የማይመች" - አለቃ ክፍሌ ወልደኪዳን እንግሊዘኛው "absurd" ይመስለኛል
Jan 03, 2022amesegnalew
Jan 03, 2022