MauveStoat40119
#health
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦች 😍 እ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም 1 ጥርሴን አስነቅዬ አዲስ ማስተከል ፈልጌ ነበር እና እንደዚህ ያስደረጋችሁ ሰዎች ካላችሁ ... ወጋው ምን ያህል ነው ? እና ደግሞ Side effect አለው ወይስ የለውም ? እና የመሳሰሉ መረጃዎችን ብትሰጡኝ ? ስለ ትብብራችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው !! 😍
Jan 03, 20221 engagements