Fearless151
#education
እነዚህ ቃላት ከየትኛው ቋንቋ እንደተገኙ ንገሩኝ እስኪ ሱቅ ባርኔጣ ኮርኒስ ፋብሪካ ቢሮ እንዲሁም የእነዚህን ቃላት ቀጥተኛ ፍቺ ስጡኝ ልጨኛ ቧጓች
Jan 03, 20225 engagements
እነዚህ ቃላት ከየትኛው ቋንቋ እንደተገኙ ንገሩኝ እስኪ ሱቅ ባርኔጣ ኮርኒስ ፋብሪካ ቢሮ እንዲሁም የእነዚህን ቃላት ቀጥተኛ ፍቺ ስጡኝ ልጨኛ ቧጓች
Jan 03, 2022አሁን በቅርቡ ነው ዲያስፖራዎች ጋር እኛን ለመጎብኘት
Jan 03, 2022😂😂amh assignment nw berasesh seri
Jan 03, 2022ባርኔጣ - ከጣሊያን ኮርኒስ - ከጣሊያን ፋብሪካ - ከጣሊያን ሱቅ - ከአረብኛ ቢሮ - ፈረንሳይኛ ናቸው🤗 የልጨኛ እና ቧጓች ትርጉም አላውቅም🤷♂😁
Jan 03, 2022Suk- arabic Biro- French Fabrica-italy
Jan 03, 2022Ke italy
Jan 03, 2022