1ፀሀይ ቀንቀን ብቻ ምትወጣው ምሽት ምን እየሰራች ነው? 2ሰው አካባቢውን ይመስላል ከተባለ ጫካ የሚውል ሰው ዛፍ ይመስላል ማለት ነው? 3ቀኝህን ስትመታ ግራህን ስጥ ካለ ቀኝም ግራም ከተመታንስ?🤒
Jan 03, 20221. ለኛ ምድር የምንጠቀመው አንድ ቶማስያ የተሰኘ ፀሀይ ሲሆን ይህ ፀሀይ ምሽት ያልወጣ የመሰለሽ ያለሽበት ሀገር የፀሀይን ብርሀን ማግኘት ወደማይችልበት አቅጣጫ ስለዞረ እንጂ ፀሀዩ ፍጹም ጠልቆ አይደለም። 2. ሰው አካባቢውን ይመስላል የተባለው ውሳጣዊ ማንነትን እንጂ ተክለ ሰውነትን አይደለም ይህ ቢሆን ከሜካፕ ጋር የምትውሉ ሴቶች ዱቄት ሆናችሁ በማዳበሪያ ባሰርናችሁ ነበር። 3.ቀኝሽም ግራሽም በተመሳሳይ ሰዓት በተመሳሳይ ሁኔታ ምት ከደረሰበሽ ተመታሽ ሳይሆን ተናጋሽ ነው የሚባለው። ልክ አሁን የቀኝሽም የግራሽም የአይምሮ ክፍል እንደተናጋ።😊😜
Jan 03, 2022