ይሄ ጋይስ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ወንድ ነኝ እና የሆነ ሰዓት ሽንቴን ስሸና በጣም አቃጠለኝ ከዛ ትንሽ ቆይቶ ተወኝ በቀጣይ ቀን ግን ደም አሸናኝ እና ሳምንት ሙሉ ይተዋል ብየ ጠበኩት አልተወኝም ጭራሽ ብሎ ዛሬ ሽንቴን ልሸና ስል ፀጥ አልወጣም አለኝ ከዛ በስንት ትግል ሸናው እና እስኪ ወንዶች ደርሶበት የሚያቅ አለ?
Jan 03, 2022የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነው!! በቀላሉ ታክመህ ትድናለህ
Jan 03, 2022