Selam sewoch,mn meselachu yehe yesemonu gunfan hulachenenm yizonal ebet west ena mn ayinet treatment enetekem esti negerugn🥺🥺 ebakachu
Jan 02, 2022• ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ • ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም • በቂ እረፍት ማድረግ • የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ • እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡
Jan 02, 2022