Solvent762.5
#technology
Hello የፒሲዬ ስክሪን ፎቶው ላይ እንዳለው blurred ሆነ ከ utube ምንናምን ብዙ method ሞክሬያለሁ but nothing works and also ስክሪኑ ምንም አልሆነም አዲስ ነው ምናልባት የኬብሉ ችግር ከሆነ እንደዚህ ያደርጋል ወይ? any one who have got the same problem help ur bro🙏🙏🙏
Jan 01, 20223 engagements