Yoooo285
#education
endet new fully funded scholarship mageget temchlew ye 11 kifil temari neg
Jan 01, 20221 engagements
endet new fully funded scholarship mageget temchlew ye 11 kifil temari neg
Jan 01, 2022የአስራ አንዱን እርግጠኛ አይደለሁም እንጂ ከአስራ ሁለት በላይ ከሆንክ ታገኛለህ በየግዘው ብዙ ዩኒቨርስቲዎች ስለምያወጡ የምያስፈልጉ ዶክመንቶችን በመያዝ apply ማድረግ ነው ያለብህ። እንደዛ አይነት እድሎች የምለቅ አሪፍ ቻናል ገብተህ ቼክ አርገው👇 @tikvahopp
Jan 02, 2022