#technology
ሰላም ለናንተ ይሁን ምን መሰላችሁ በ 3000 ብር ምን አይነት ስልክ አገኛለሁ አመሰግናሁ🙏
Jan 01, 20223 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን ምን መሰላችሁ በ 3000 ብር ምን አይነት ስልክ አገኛለሁ አመሰግናሁ🙏
Jan 01, 2022Touch ምናምን ከሆነ ምንም ማይረቡት ናቸው በዚ ዋጋ ያሉት እንደኔ አዲሱን nokia Internet ሚሰራውን ግዛ ያው ካሜራ እና ተች ነው ማይኖረው አይ ካልክ ያገለገለ j7 iphone 6 ምናምን ከሞባይል ቤቶች መግዛት ነው 🙌
Jan 01, 2022Ere keld manew j7 3k yaregew
Jan 02, 2022Tecno
Jan 02, 2022