Guys Esti and ngr ltyakchu masturbation k sex mn lyunet alw lmndnws gudat alew mibalew gudatus mndnw?
Jan 01, 2022Almost and aynet nw bichakn yemitaregew mehonu nw liyunetu gudatu yetiye lele nw 1.sinfete wesib yametal 2. በሰውነት ውስጥ ያለውን ፕሮቲንና ካልሲየም እንዲቀንስ በማድረግ አቅምን ያዳክማል 3. የብልት መቆም ችግርን ያስከትላል 4.ሱስ በመሆን ሂወትን ይቆጣጠራል 5.ድብርት ውሰጥ እንድንገባ ያደርገናል 6. ፈጥኖ መርጨት (premature ejaculation) እንዲከሰት በማድረግ በራስም ሆነ በፍቅር አጋር ላይ አለመርካትን ያስከትላል 7. የወንድ የዘር ፈሳሽ እንዲቀንስ በማድረግ እርግዝናን አዳጋች ያደርጋል 8. የማስታወስና የማሰብ አቅምን ያዳክማል 9. ከፍቅር አጋራችን ጋር ወሲብ ለማድረግ ያለንን ፍላጎት ቀስ በቀስ ይቀንሳል Hatiat nw demo ye aemro disorderm nw
Jan 01, 2022