This is my girl dancing wiz ozer guy ena mn endemadreg algebagim betam ewodatalew gn mn endemareg alawkim....she told me that she were so drunk ena i dont know bicha
Dec 31, 2021ere brother በዚህ ሁኔታ እኮ እንደዚህ አይነት ቦታ ይዘሀት መሄድህ እና እሷን control madreg ካልቻልክ አይደለም አብሮ ለመደነስ ሌላም ችግር ሊፈጠርብህ ይችላል ቀጣይ አይንህ እያየ የለፋህባትንና ብዙ invest ያደረክባት ጓደኛህን ለማዝናናት ቦታ ብትመርጥና ያለፈውን ተምረህበት ብታሳልፈው መልካም ነው እንደዚህ አይነት ቦታ ደግሞ ያጋጥማል::
Jan 01, 2022