#other
Condominium የላይኛው የመቸረሻው ፍሎር ላይ(4gna) ተከራይተን ነው ምንኖረው እና ሽንት ቤቱ በጣም ይሸታል ምንድነው ማረግ ያለብን???
Dec 31, 20214 engagements
Condominium የላይኛው የመቸረሻው ፍሎር ላይ(4gna) ተከራይተን ነው ምንኖረው እና ሽንት ቤቱ በጣም ይሸታል ምንድነው ማረግ ያለብን???
Dec 31, 2021Ye shower triwn ena ye ej metatebiyawn mefsesha be kdanu mezgat
Jan 01, 2022ቤት መቀየር 🤷♂️
Jan 01, 2022ምንም አታድርጉ
May 27, 2023Ye fesash tubowochun be cherk dfenachew shetbetun degmo vim eyerecheh zegaw berunm
Jan 01, 2022