Selam endet nachu zara mekr felga new የዘጠነኛ ክፍል ተማሪነኝ እስከ 6 ተኛ ክፍል ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን እንኳን ጎበዝ ይቅርና የመጬሻ ሰነፍ ሆኜላሁ እንደሰው ወይ ሰሰው ጋ ወጥቼ አልዝናና እቤት ነው የምሆነው አጠናለሁ ነገር ግን ምንም አይገባኝም አድጌ ት/ት ጨርሼ ቤተሰብን መርዳት ነው አላማዬ ነገር ግን በዚሁ ሁኔታ ከቀጠልኩ ሜዳ ላይ ነው ምቀረው plz end ehet or wendem honachu mekerugn yehan argi belugn😞
Dec 31, 2021ye Ethiopia temehert policy እሰካልተስተካከለ ድረስ ከባድ ነው በጣም
Dec 31, 2021