መሃመድ(ሰዐወ) ብዙ ሰዎችን መግደሉ የታወቀና የታመነ ነው…ታዲያ ነፍሰ ገዳዩን ነቢይ ብለን ልንጠራ እንችላለን? አላህስ በርሱ ከብሯ?
Dec 31, 2021የእነሱ ቁራን ከ እስልምና ሀይማኖት ዉጭ ያሉትን ግደሉ ስለሚል መሰለኝ
Dec 31, 2021መሃመድ(ሰዐወ) ብዙ ሰዎችን መግደሉ የታወቀና የታመነ ነው…ታዲያ ነፍሰ ገዳዩን ነቢይ ብለን ልንጠራ እንችላለን? አላህስ በርሱ ከብሯ?
Dec 31, 2021የእነሱ ቁራን ከ እስልምና ሀይማኖት ዉጭ ያሉትን ግደሉ ስለሚል መሰለኝ
Dec 31, 2021mann gedele yhe nrw tlku kftet enante islamn ena muslimn.mtayubet menged even be masreja enkuan yetdegefe aydlm gn resul aydlm sew ligelu 1 agatami neber የሆነች ትልቅ ሴት ልክ እሳቸው ሲያልፉ እየጠበቀች ቆሻሻ ውሀ ትደፋባቸው ነበር ረሱል ግን አይደለም ሊናገርዋት ቀርተው የንዴት ፊት እንኳን አሳይተዋት አያውቁም 1 ቀን ያቺ ሴትን በቦታዋ አጥዋት የት ሄደች ብለው ሲጠይቁ መታመምዋ ተነገራቸቸው እኛ ብንሆን ምን ነበር ምንለው(እሰይ የት አባቷ )አይደል እሳቸው ግን ሊጠይቋት ሄዱ የሴትዮዋ መልስ እንደ ማኝኛውም ልክ ስታመም ጠብቀህ ልትበቀለኝ መጣህ አይደል አለች ረሱልም እንደታመምሽ ሰምቼ ነው ያልዋት እኚህን የመሰሉ ምርጥ ውድ ሰው ነብይ ማረግ የእሱ ኡመት መሆን እድል እኮ ነው
Dec 31, 2021Yale mnm mekniyat sewu gedel yemil maserejah kaleh akerebelegn keza wechi nebes geday beleh yemterat mibet yelehem😏
Dec 31, 2021Ehiwlik wendme weym ehite በንፁህ አመለካከት ወይም በንፁህ ጭንቅላት ስለ መሐመድ ማወቅ ወይም መረዳት ከፈለክ 0901188823
Dec 31, 2021ብሮ ቁጭ ብሎ አሩን የሚያራን ሰው ፈጣሪ እያላቹ ይሄ ምን ያስገርመሃል 🙄
Dec 31, 2021መኑ አምላክ ዘእንበለ እግዚአብሔር፡ ወመኑ እግዚአብሔር ዘእንበለ አምላክነ።
Dec 31, 2021Sijamir ant ant/anchi silasachawu yemawurat akimum moralum yelahim/yelashim...sikatil sil islimina mawakina maradat kafalagachu bizu alimoch alu inasun maxayakina maradat tichilalachu ...
Dec 31, 2021Prophet Moses killed people too so what r u gonna do about that . Anyways coming to ur allegations , why would we say murderer , r u gonna say to Abiy a murderer president b/c ye defended the country from tplf ?? (Based on the normal narrative) , murderer is given to the one who kills people for no legitimate reason .
Dec 31, 2021እስኪ logical honeh enikuan bitasibew sew megdel tilik wenjel be honebet hayimanot enidet yeza hayimanot tiliku nby (s a w) yanin yaregalu bileh tasibaleh ....ena demo esiki be nitsu chinikilat sile nebiyachin (s a w) mawek kefelek bizu chanaloch alu share laregilih echilalew ...
Dec 31, 2021ባይብል ምን ይላል? ዝም ብለህ ጨፍጭፍ ነው ⚔🗡🪓 ኦሪት ዘዳግም 17 3፤ ሄዶም ሌሎች አማልክትን ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ የሰገደ ቢገኝ፥ 4፤ ቢያወሩልህም ብትሰማም፥ ያንን ፈጽመህ መርምር፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ በእስራኤልም መካከል እንዲህ ያለ ርኵሰት እንደ ተሠራ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ 5፤ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ፥ እስኪሞቱም ድረስ በድንጋይ ትወግራቸዋለህ። #ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም #ሕፃናቶቹንና #ሴቶቹን #ፈጽማችሁ #ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።” — ሕዝቅኤል 9፥6
Dec 31, 2021ስለ ክርስትና ካነሳን ግን ይችን ቁጭ ብለህ አንብብ 👇👇 "#የእግዚአብሔርን #ስም #የሚሰድብ #ፈጽሞ #ይገደል፤ ማኅበሩም ሁሉ ይውገሩት፤ መጻተኛ ወይም የአገር ልጅ ቢሆን፥ #የእግዚአብሔርን #ስም #በሰደበ #ጊዜ #ይገደል።"(ኦሪት ዘሌዋውያን 24:16) "#በትእዛዝህ #የሚያምፅ ሁሉ #የምታዝዘውንም #ቃል #ሁሉ #የማይሰማ፥ እርሱ #ይገደል"(መጽሐፈ ኢያሱ 1:18) "የእስራኤልንም አምላክ #እግዚአብሔርን #የማይፈልግ፥ #ታናሽ ወይም #ታላቅ፥ #ወንድ ወይም #ሴት ቢሆን፥ #ይገደል"(2ኛ ዜና 15:13) "ነገር ግን ይናገር ዘንድ ያላዘዝሁትን #በስሜ #በድፍረት የሚናገር ወይም #በሌላ #አማልክት #ስም #የሚናገር #ነቢይ፥ እርሱ #ይገደል።"(ኦሪት ዘዳግም 18:20) ኦሪት ዘዳግም 17 2፤ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰጠህ ከአገርህ ደጆች በማንኛይቱም ውስጥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን ቃል ኪዳኑን በማፍረስ #በአምላክህ #በእግዚአብሔር #ፊት #ክፋት #የሠራ #ቢገኝ፥ 3፤ #ሄዶም #ሌሎች #አማልክትን #ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው #ለፀሐይና #ለጨረቃ #ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ #የሰገደ #ቢገኝ፥ 4፤ #ቢያወሩልህም #ብትሰማም፥ ያንን ፈጽመህ #መርምር፤ እነሆም፥ #እውነት #ቢሆን፥ በእስራኤልም መካከል እንዲህ ያለ ርኵሰት እንደ ተሠራ #እርግጥ #ሆኖ #ቢገኝ፥ 5፤ #ይህን #ክፉ #ነገር #የሠሩትን #ያን #ወንድ #ወይም #ያችን #ሴት #ወደ #በርህ #ታመጣቸዋለህ፥ #እስኪሞቱም #ድረስ #በድንጋይ #ትወግራቸዋለህ። በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ #ሰይፍን እንጂ #ሰላምን #ለማምጣት #አልመጣሁም።(ማቴዎስ 10:34) ነገር ግን እነዚያን #በላያቸው #ልነግሥ #ያልወደዱትን #ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም #እረዱአቸው።(ሉቃስ 19:27) 24, አምላክህ እግዚአብሔር #የሚበላ_እሳት #ቀናተኛም_አምላክ ነውና። (ዘዳግም 4) የእግዚአብሔርን ሥራ በቸልታ የሚያደግ ርጉም ይሁን፥ #ሰይፉንም ከደም የሚከለክል ርጉም ይሁን።(ትንቢተ ኤርምያስ 48:10) 20, #ከእግዚአብሔር #በቀር #ለአንዳች #አምላክ #የሚሠዋ #ፈጽሞ #ይጥፋ። 24, ቍጣዬም ይጸናባችኋል፥ #በሰይፍም አስገድላችኋለሁ፤ ሚስቶቻችሁም መበለት፥ ልጆቻችሁም ድሀ አደጎች ይሆናሉ።(ዘፀአት 22) ዘዳግም 13 6-7 #የእናትህ #ልጅ #ወንድምህ #ወይም #ወንድ #ልጅህ ወይም #ሴት #ልጅህ ወይም በብብትህ ያለች #ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር፡— #ና፥ #ሄደን ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን ከብበውህ ያሉ #አሕዛብ #ከሚያመልኩአቸው #አማልክት፥ አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን #ሌሎች #አማልክት #እናምልክ ብ#ሎ #ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው፥ 9 ነገር ግን #ፈጽመህ #ግደለው፤ እርሱን #ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን። 12-13, አምላክህ እግዚአብሔር ልትኖርባት በሚሰጥህ በአንዲቱ ከተማህ፡— ክፋተኞች ሰዎች ከእናንተ ዘንድ ወጥተው፡— ሄደን የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ፡ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ፡ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ 14 ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ 15, የዚያችን ከተማ ሰዎች #በሰይፍ_ስለት #ፈጽሞ #ትመታቸዋለህ፤ #ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ #እንስሳውንም_በሰይፍ ስለት #ታጠፋቸዋለህ።
Dec 31, 2021Mejemria Resul s.a.w man nachew yemilwn bednb ewek gena setyek yetaweke ena yetamene nw maleth alemanbebhn yasayal because Bezich meder ly endesachew aynet web senmgbar yenbrew fetur yelm aynormem bezu bota refer mareg techlalk starting from Google meknyatum yetgawm sened ly prophit Mohammed bezi aynet expression atagegachwm siketl yetu emnet teketay endhonk balwkm... yhen letykh ene demo ke mesthafu:- የእግዚአብሔር አቀጣጥ “የሰማርያ ሰዎች በደላቸውን ይሸከማሉ፤ በአምላካቸው ላይ ዐምፀዋልና፤ በሰይፍ ይወድቃሉ፤ #ሕፃኖቻቸውም በምድር ላይ #ይፈጠፈጣሉ፤ #የእርጉዝ #ሴቶቻቸውም #ሆድ #ይቀደዳል።” — ሆሴዕ 13፥16 (አዲሱ መ.ት) Finally, እግዚአብሔር ፍቅር ኖ😄 @Abu_Mussaab
Dec 31, 2021የእግዚአብሔር አቀጣጥ “የሰማርያ ሰዎች በደላቸውን ይሸከማሉ፤ በአምላካቸው ላይ ዐምፀዋልና፤ በሰይፍ ይወድቃሉ፤ #ሕፃኖቻቸውም በምድር ላይ #ይፈጠፈጣሉ፤ #የእርጉዝ #ሴቶቻቸውም #ሆድ #ይቀደዳል።” — ሆሴዕ 13፥16 (አዲሱ መ.ት) Finally, እግዚአብሔር ፊቂኢኢኢር ኖ😄 @Abu_Mussaab
Dec 31, 2021