ሰላም ወንድሞች እህቶች እስቲ ምክር ስጡኝ ምን መሰላቹ አ.አ ቤት ተከራይቼ ነው ምኖረው የተከራየውበት ግቢ ከገባው 3 አመት ሆኖኛል ግን ከ2ወር በፊት ከኔ ጎን የሆኑ ወንድና ሴት ተከራይተው ገብተዋል እነሱ ከገቡ ጀምሮ ምንም መተኛት አልቻልኩም ሴትዋ ለሊት ለሊት ትጮሀለች ግድግዳው ሊፈርስ ይደርሳል they are shameless ጠዋት ላይ ሰላም ይሉኛል ብዙ ታገስኩስ ግን ብሶባቸዋል ምን ላድርግ ቤቱ ከ ትምህርት ቤቴ ቅርብ ስለሆነ መልቀቅ አልችልም ግራ ገብቶኛል ለ አከራዮቹ እንዳልነግር ሼም ያዘኝ🤦ምን አባቴ ላድርግ😫😫
Dec 30, 2021Man sentu gedgeda lay bercheko seketo ymesemat sus honobet alweta ylal ante lewta maleteh teru sew new Anyways drop ater yalech note b beru kedada like "wey demtsachun kenesu wey gedgedawen aferse abren enenur " belesh
Dec 30, 2021