የኢትዮጵያን ወጣት ስራ አጥ ያደረገው ዘመናዊ ትምህርት ነው።
16 votes
የኢትዮጵያን ወጣት ስራ አጥ ያደረገው ዘመናዊ ትምህርት ነው።
16 votes
በቅድሚያ አዎን የማለት መብት ስላለኝ አዎን ብያለው። በመቀጠል አንተ/ቺ ስላላመናችሁበት ወይም ስላመናችሁበት አልያም ደግሞ ✅ ወይም ❌ ስላደረጋችሁ የኔን እውነት ባታምኑት እንኳን አንጥራችሁ እንድትመለለከቱት ለማሳሰብ ነው። #አዎን_ዘመናዊ_ትምህርት_ወጣቱን_ስራ_አጥ_አድርጓል። #እንዴት? 1ኛ, አንድ ሰው ስራ አጣ የሚባለው በተማረበት የሙያ መስክ ቦታ ማግኘት ሳይችል ሲቀር ነው። በተማረበት የሙያ መስክ ስራ የማጣቱ ምክንያት ግን እንደ ሁኔታው ሊለያይ ይችላል በአብዛኛው ግን ከሚነሳው ችግር ውስጥ በመስሪያ ቤቶች ውስጥ ያለው #ኢፍትሐዊ (ሙስና ዝምድና ዘረኝነት . . . .) አሰራር ሲሆን ይህን አሰራር የሚተገብሩት የዘመናዊ ትምህርት ዉጤት የሆኑ ሰዎች በመሆናቸው። #ትምህርቱ ፈጣሪ የለም በሚል እሳቤ ላይ የተመሰረተና የነፍስንና የመንፈስን ልዕልና ዝቅ በማድረግ ስጋዊ ጥቅምን ብቻ ያማከለ በመሆኑ መብላት ላይ የግል ጥቅማ ጥቅም ላይ አንዱን የመብለጥ እሳቤን በማንገብ ወጣቱን ስራ አጥ አድርገውታል። ቤተክርስቲያናችን በቅድሚያ የፈጠረንን አሳውቃ እሱን በመፍራት እና በማፍቀር ውስጥ የምታስተምረው ሀገር በቀል እውቀት ከልቦና ሰርጾ ቢሆን ይኽ ባልሆነ ነበር። (ተምረውም ጅቦች አይጠፉም)በባትሪ ከተፈለገ። 2ኛ,አንድ ሰው ስራ አጣ የሚባለው በአካባቢው አና በሀገር ላይ የሚስተዋልን ችግር ነቅሶ በማውጣት ስራ መፍጠር ካልቻለ ስራ አጥ ሊባል ይችላል ።ዘመናዊ ትምህርት አይምሮን የሚያራቅቀው ፈጥረውና መርጠው የሰጡንን በማደስ በመጠገን ላይ እንጂ በመፍጠር ላይ አለመሆኑ ወርቁን አስትቶ ሰሙን መፍታት ተግባራችን እንዲሆን አድርጎናል።ችግርን የማያስተውል አዕምሮ መፍትሔ የሚሆን ሀሳብ እንዳናመነጭ ከመልካም ሀሳብ ምንጭ ከሆነው አምላክ ጋር ያለንን ግንኙነት ሰብሮታል።ስለዚህ በችግራችንን ማላዘንን ጉያችን ስር አስታቅፎናል። ቀለል ባለ አማርኛ ለመግለጽ እና ለማሳጠር ያክል እንጂ መልካም ጎኖቹ እንዳሉ ሆነው ጠንቆቹ እጅግ ብዙ ናቸው። #አይምሮን ወደ ጽርሀ አርያም አውጥቶ ከማራቀቅ በታች በሆነ ስራ እንዲታለል አድርጎታል።
Dec 30, 2021ስራ ማጣት አስተሳሰብ ነው። JackMa Ye Alibaba መስራች ከ27ጊዜ በላይ ስራ ለመስራት Apply አርጎ Decline ተደርጎበታል ግን ይህ ሆነ ብሎ ድንጋይ ላይ አልተቀመጠም አሁን ላይ ከChina ባለሀብት እሱ ነው። ስለዚህ ስራ ፈላጊው ስራ ማይፈጥር ከሆነ አሁን ያሉት ስራዎች ሞልተው ሌላ ስራ ፈላጊ ይፈጠራል ስለዚህ Risk መውሰድ ነው ያለብን።😊
Dec 30, 2021Maybe e tmhrtu sra laynor yichelal but smart sew somehow mesratu aykerm and bebzat demo yetemarena yaltemare sew ekul bisera yetemarew yeteshale wetetama yihonal
Dec 30, 2021If ur fat this kind of things will happen when u get f*cked it will get wide yemesleghal engdi
Jan 20, 2022ያልተማረ ነጋዴ ከተማረ ሰው ይልቅ ስለ ሂወት ጠንቅቆ ያቃል
Dec 31, 2021Tfatu yehuletum side new sra fetari endnhon sayhon gobez teketari endnhon tedergen slemnmar new enji ............ Leloch hageroch endet SRA at alchemerebachew simereku rasu SRA fetari endihonu yedergew new ....... Yesra atu chgr yhen mayet alemechalu new berasu SRA lemefter yetemarewn yebelete lemawek beglu (selfe learner) lemehon alemetaru new .....enji bzu chgr fechi twld lemefter tlk menged new
Dec 30, 2021Maygenagn neger eyalek nw Wanaw sira silemaygenbet ena wetetu yewerede slehone
Dec 30, 2021sijemer Ethiopia west zemenawi ye temehert asetat ale ende?
Dec 30, 2021And mknyat ylm ko sra lematat nef nw sebebu mengist ,erasu wetatu ,kureja,lebnet ,bezemed sw mekter zeregninet ena demo hulum sw mifelgawn profession aydelem mimaraw ...beza lay yepractice alemenor theory bcha temro sra lemeketer knowledge yelem nitsu mehon ....
Dec 30, 2021negergen zemanawi tmheret ethiopian bcha sayhon all over the world nw tmheret bet teru teketari endet mhon endalbeh bcha nw mtamarew as the rules of money have changed tmero teketro genzeb kotb survive madereg doesn't work at all.
Dec 30, 2021😭😭
Jan 05, 2022Megbu sayhon ye memegebiya ekaw nw chgru
Dec 31, 2021mknyatum zemenawi timirt sayhon musina plus sira mamaret dihinet yerasachinin sira endanjemr
Dec 30, 2021Beka setet selehone...kelay bedenb geltsewtal
Dec 30, 2021Oh yeahhhhhh
Dec 30, 2021Its rather the system
Dec 30, 2021