ስድስተኛው ሳይሆን ስደተኛው ነው የሚባለው እንደዛ የተባለበት ምክንያት ደግሞ አፄ ሃይለስላሴ ሸሽተው ለ 5 ዓመት እንግሊዝ በቆዩበት ጊዜ ታቦቱ አብሯቸው ተሰዶ ስለነበረና ከዛም ስለተመለሰ ነው
Dec 30, 2021ስድስተኛው ሳይሆን ስደተኛው ነው የሚባለው እንደዛ የተባለበት ምክንያት ደግሞ አፄ ሃይለስላሴ ሸሽተው ለ 5 ዓመት እንግሊዝ በቆዩበት ጊዜ ታቦቱ አብሯቸው ተሰዶ ስለነበረና ከዛም ስለተመለሰ ነው
Dec 30, 2021ምስካዬ ሕዙናን ማለት ለተከፉት ላዘኑ መጠጊያ ሲሆን ስደተኛ የተባለው ታቦቱ ከሀገር ወቶ ድጋሚ ስለተመለሰ ነው
Dec 30, 2021Ke haileslase ga tesedo slnber new abro
Dec 30, 2021ታቦቱ ከሀገር ወቶ ስለተመለሰ በሱም ምክንያት ታቦቱ ለጥምቀት እንኳ አይዘጣም ሚያዚያ ወይ የካቲት 27 ብቻ ነው በአመት አንዴ የሚወጣው
Dec 30, 2021