Maya3429
#health
ሰላም ሰዎች ፊቴ ላይ አልፎ አልፎ ትናንሽ ጠጠር ያሉ ነገሮች አሉ ቆዳዬ ውስጥ አገጬ ላይ 5 ቦታ አለ ጉንጬ ላይ 2 አንዳንዴ ደሞ ቀልቶ ይፈነዳ እና ብጉር ይሆናል ከዛ ነጭ ትንሽዬ ነገር ትወጣለች ያጋጠመው አለ ምን ባደርግ ይሻላል ?
Dec 29, 20211 engagements
ሰላም ሰዎች ፊቴ ላይ አልፎ አልፎ ትናንሽ ጠጠር ያሉ ነገሮች አሉ ቆዳዬ ውስጥ አገጬ ላይ 5 ቦታ አለ ጉንጬ ላይ 2 አንዳንዴ ደሞ ቀልቶ ይፈነዳ እና ብጉር ይሆናል ከዛ ነጭ ትንሽዬ ነገር ትወጣለች ያጋጠመው አለ ምን ባደርግ ይሻላል ?
Dec 29, 2021ye koda hakim mamaker or pharmacy meteyek
Dec 30, 2021