Leo199513
#education
አረ በማሪያም በናታችሁ እስቲ የምታቁትን አሪፍ አሪፍ pdf የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል #የግል_ትምህርት_ቤት ሊንክ ላኩልኝ i am grade 12 student pls በናታችሁ አስቸኳይ ስለሆነብኝ ነው ።🙏 ማንኛውንም ላኩልኝ በማሪያም ለ12ተኛ ክፍል የሚሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏#የግል_ትምህርት_ቤት ሊንክ በፈጠራችሁ ፈልጌው ነው❤️
Dec 29, 20216 engagements