I broke my fast (Ye Gena tsom) yesterday... is there even a point of continuing to fast ? And I did it on purpose...😅
Dec 29, 2021@ጠያቂዋ የበላሽው ምግብ ጥያቄ ከመሆኑ ባሻገር አር ነው የሆነው። #አር ደግሞ ቆሻሻ ነው። በእንጨት እንኳን ሊነኩት የሚያጸይፍ። ለዚ ቆሻሻ ነው እንግዲ ጾምሽን የገደፍሽው። የጾም ትርጉምና ዓላማን አለመረዳት ስለሆነ ትምህርት ነው የሚያሻሽ በስፋት። ስጋዊነት ብቻ ሳይሆን ጨቅላነትም ይታይብሻል። በመንፈስ ለማደግ ሞክሪ። ባትጾሚ እንኳን ሆድሽን አትውደጂ። ከተራበ ለጠገበ አዝናለው የሚባለው ለዚህ ነው። በልቶ ማራት (መጸዳዳት) የማልልሽ ስሙን ሳሳምረው ከሆድሽ መልካም ነገር እንቁ የጣልሽ እንዳይመስልሽ ነው።
Dec 29, 2021