ጋይስ, ፍቅረኛ ነበረኝ ተሳስቼ ከሌላ ሰው ጋር ተኛው ... ፍቅረኛዬም ሰማ ከሌላ ሰው ጋር ሲያዎራ ያቺ ባለጌ ሸሌ ምናምን ብሎ ይሰድበኛል(call record ) ሰምቻለው። ከኔጋር ሲሆን ግን ምንም እንዳልተቀየረ even አብሬው የተኛሁት ልጅ እንደማይሆነኝ ሁሌም ከጎኔ እንደሆነ ይነግረኛል። ጋይስ በጣም ግራ ገብቶኛል ምን ላርግ ወደ Suicide እያመራኝ ነው ጭንቀቴ😭😭
Dec 28, 2021እህቴ በምድር ላይ የምንሰራቸው በደሎችና ግፎች በምድርም በሰማይም ዋጋ እንከፍልባቸዋለን። What goes around,comes around እንዲሉ ፈረንጆቹ። እምመክርሽ ነገር መጀመሪያ ከፈጣሪሽ ታረቂ ንስሐ ጊቢ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ። ከፈጣሪሽ ተማከሪ። ከሱ ጋር ተጣልተሽ ግን አይሆንም። ሰው ጋሬጣ እሾህ መሬቱ ገደል ይሆንብሻል። እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
Dec 29, 2021