እስቲ ስለ ኢትዮጵያ ሚሰማችሁን ፣ ምታውቁትን ፣ ሚያብከነክናችሁን ንገሩኝ። ከራሴ ጋር ለማነፃፀር ነው።
Dec 28, 2021ተሰርታ ያላለቀች ምድር ናት! እንዳትሰራ ደሞ ዘረኝነት ከልክሏታል።በዘር የበላይነት ላይ የቆመችና የቆየች መሆኗ እንዳለ ሆኖ የመጣው ሁሉ በተረኛነት ሊግ ጣት የሚሻ ምስኪን መሬት ናት ለኔ ኢትዮጲያ።ገና ስእሏ ተሰርቶ አላለቀም።እንደሀገር ልገልፃት የምችለው ዘረኝነት ጠፍቶ ሁላችንም በእኩልነት ስንስላት ብቻ ነው
Dec 28, 2021