በዐይነ ሥጋ የማይታይና የማይመረመር፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል፣ የሰው ህሊና አስሶ የማይደርስበት፣ ሁሉን የፈጠረ፣ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው፣ ለዘላለም የሚኖር አምላክ መኖሩን እናምናለን፡፡ እርሱም በአካል፣ በስም፣ በግብር ሦስት፤ በባሕርይ፣ በመለኮት፣ በሕልውና፣ በፈቃድ አንድ ነው፡፡ ከዚህም ባሻገር በመስጠት በመንሳት፣ በመፍጠር በማሳለፍ፣ በመግዛትና በአኗኗር አንድ ነው፡፡ እና ረቂቅ ናቸው፡እንደ ሰው ግዙፍ አይደሉም፡፡ነፍስ የቱ ጋር ናት?ብትባል የት ትላለህ?ነፍስ ራሷ ረቂቅ ናት ግን ከሥላሴ ረቂቅነት ጋር ልትነፃፀር አትችልም፡፡ከነፍስ ረቂቅነት የመላዕክት ከመላዕክት ደሞ የሥላሴ ምንያህል እንደሚበልጥ አስበው እናም እንደዚህ አይነቱን የህፃናት አቁም፡፡
Dec 28, 2021