እየኖርን ያለነው ፈጣሪ የፃፈልንን ነው ወይስ የራሳችንን የትላንትናችንን የእጅ ስራ🧐
Dec 28, 2021... እኔ ህይወት ልክ እንደ ካርታ ነች መንገድ አላት የተወሳሰቡ አንዳንድ መንገዶቿ ወደገደል ያመራሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ወደተባረከ ቦታ ያመራሉ በየህይወት አእመናት እንደ ህግ ወይም አቅጣጫ ጠቋሚ ነገሮች ተቀምጠዋል (ምሳሌ ; ሃይማኖት (መጽሃፍ ቅዱስ፣ቁራን...የመሳሰሉትን) እነዛን ተጠቅመህ ወደገደል እንዳትገባ ትድናለህ አሻፈረኝ ባልክ ቁጥር ራሱ ፈጣሪ በተለያየ ነገሮች እያደረ ሊያስተካክልልህ መንገደህን ይጥራል አሁንም አሻፈረኝ ካልክ ነጻነቱን ይሰጥሃል አይተህ መጥፎነቱን ስታረጋግጥ ልመለስ ካልክ እድሉን አሁንም ይሰጥሃል (ንስሃ) እንዲህ እንዲህ እያለ ህይወትህን ራስህ ትጽፋለህ ማለት ነው
Dec 28, 2021