#technology ሰላም ሰዎች ስልኬ(samsungA12) በ cable ከ pc ጋር ይገናኝ ነበር file transfer ያደርግ ነበር otg access ያደርግ ነበር በማላውቀው ምክንያት ግን እንቢ አለ ምንአልባት 3 ግዜ ውሀ ውስጥ ገብቶ ነበር እሱ ሊሆን ይችላል ግን ደሞ charge በትክክል ያደርጋል ከ you tube እያየሁ ብዙ ለማስተካከል ሞከርኩ ግን እንቢ አለኝ otg ስሰካበት ከላይ ያሳያል ግን flash'un አያነበውም ለዚህ የምታውቁት ነገር ወይ ያገጠማችሁ ካለ ጠቁሙኝ በተጨማሪ ይህ ማይሆን ከሆነ ሙሉ ስልኩን ሳይሆን setting ብቻ restore ያደረጋችሁ ካላችሁ እንዴት አደረጋችሁ??እባካችሁ ተባበሩኝ ለሁሉም አመሰግናለሁ!!!
Dec 28, 2021Enem endeza honobegn nbr portun keyerulegn muluwn ahun selam new
Dec 28, 2021